በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተመርማሪዎች መሣሪያውን ይጠራጠራሉ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም ከተሰራጨና በሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት ማስከተል ከጀመረ በኋላ በተለያየ ዓለም ላይ የሚገኙ ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሰዎች በሚሰጡት ምስክርነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይታይባቸው በተለያየ አጠራጣሪ ምክንያት ምርመራ በሚያደርጉ ጊዜ ኮሮናቫይረስ እንደሚገኝባቸው ሲናገሩ በተደጋጋሚ ተሰምተዋል።

ያነጋገርናቸው አንዳንድ ሰዎች ደግሞ የህመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይኖርባቸው በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ሲነገራቸው፤ በናሙና መመርመሪያ ማሽኑና በመመርማሪ ባለሞያው ትክክለኛነት ላይ ጥርጣሬ እንደሚያጭርባቸው ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ተመርማሪዎች መሣሪያውን ይጠራጠራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00


XS
SM
MD
LG