በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለይቶ ማቆያዎችን ለማስፋት


Truck
Truck

በድንበር አካባቢ ያሉ ለይቶ ማቆያዎችን ለማጠናከር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ለቪኦኤ አስታውቀዋል።

በመላ ሃገሪቱ፤ በዋናነት አዲስ አበባ ውስጥና በድንበር አካባቢዎች በሚገኙ 170 ለይቶ ማቆያዎች ውስጥ ከሰባ ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን እንደሚገኙ የተናገሩት ዶክተር ደረጀ የተጣበቡ ለይቶ ማቆያዎችን ለማስፋት የሚያስችል ድጋፍ ከዓለም ባንክ መገኘቱን ገልፀዋል።

በደወሌ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለውን መጨናነቅ ለመቀነስም ከዩኒሴፍ የተገኙ 4 ድንኳኖችን አራርቆ በመትከል ሥራ ለማስጀመር ዕቅድ እንዳለ ሚኒስትር ዴኤታው አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ለይቶ ማቆያዎችን ለማስፋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00


XS
SM
MD
LG