በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቅማንት ተወላጆች የአማራ ክልላዊ መንግሥትን ከሰሱ


የጎንደር ተራሮች
የጎንደር ተራሮች

ነዋሪነታቸው ጎንደር የሆነ የቅማንት ተወላጆት ህገ-መንግስታዊ መብታችንን ስለጠየቅን በአማራ ክልላዊ መንግስት በደል ደረሰብን አሉ።

የኢትዮጲያ ህገ-መንግሥት አንቀጽ 39 መሠረትበማድረግ፣ ሰሜን ጎንደር የሚገኘው የቅማንት ሕዝብላነሳው የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥያቄ፣ የክልሉመንግሥት ተገቢውን መልስ በመስጠት ፈንታ እስራት፣ወከባና ግድያ እየፈጸመበት ነው ሲሉ እዚያው ጎንደር ነዋሪ የሆኑ ቅሬታቸውን አሰሙ።

ይህንን ፋይል በመጫን የትናንቱን ፕሮግራም ያዳምጡ።በዛሬው ክፍል 2 ዝግጅት፣ በክልሉ መንግሥት ተፈጸመብንበሚሏቸው በደሎች ላይ በማትኮር፣ ከስፍራው ማለትምከጎንደር ክፍለ-ሀገር ያነጋገርናቸውን የሁለት የቅማንትተወላጆች ምስክርነት እንሰማለን።

አዲሱ አበበ ነው ያወያያቸው ከዚህ በታች ያለውንየድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

የቅማንት ተወላጆች የአማራ ክልላዊ መንግሥትን ከሰሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:10 0:00

XS
SM
MD
LG