አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ስቴትስ በሰብዓዊ እርዳታና ልማት ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምትቀጥል አምባሳደር ማይክል ሬነር አስታወቁ፡፡
በተለምዶ በሰብዓዊ እርዳታ ዘርፍ የማይሳተፉ ቻይናን የመሳሰሉ ሀገራትም ተሳትፎ እንዲያደርጉ አበረታታለሁ ብለዋል፡፡
ዩናይትድ ስቴትስ በሰብዓዊ እርዳታና ልማት ዘርፍ በየዓመቱ ለኢትዮጵያ ወደ 1ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ገንዘብ ስታወጣ ቆይታለች፡፡ ይህ ደግሞ በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ዘመንም እንደሚቀጥል ነው ያብራሩት፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ