በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፑቲን ዩናይትድ ስቴትስን አስጠነቀቁ

ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን
ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን

ዩናይትድ ስቴትስ የጦር መሣሪያ ሥምምነትን ጥሳ ኑክሊየር ሚሳይል የምትገነባ ከሆነ፣ ሩስያም ታደርገዋለች ሲሉ፣ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በዛሬው ዕለት መናገራቸው ተሰማ።

ዩናይትድ ስቴትስ የጦር መሣሪያ ሥምምነትን ጥሳ ኑክሊየር ሚሳይል የምትገነባ ከሆነ፣ ሩስያም ታደርገዋለች ሲሉ፣ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በዛሬው ዕለት መናገራቸው ተሰማ።

ፑቲን ይህን ያስታወቁት ለሩስያው መንግሥታዊ ዜና አውታሮች በሰጡት ቃል ሲሆን፣ “የዩናይትድ ስቴትስ ከሥምምነቱ መውጣት ማለት፣ ዋሺንግተን ጦር መሣሪያዎቹን ለመማነፅ መወሰኗን ያመለክታልና፣ ሞስኮም ተመሳሳዩን ታደርጋለች” ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG