No media source currently available
የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ለማስጀመር አሥር ሺህ ወጣቶችን ወደ ሥልጠና እንደሚያስገባ የሰላም ሚኒስቴር ገልጿል። በዘመቻው አንድ መቶ አሥራ ስድስት ሺህ ወጣቶች መመዝገባቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።