የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም


የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም

No media source currently available

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ለማስጀመር አሥር ሺህ ወጣቶችን ወደ ሥልጠና እንደሚያስገባ የሰላም ሚኒስቴር ገልጿል። በዘመቻው አንድ መቶ አሥራ ስድስት ሺህ ወጣቶች መመዝገባቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG