በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዶላ ግጭት የሰው ሕይወት ማለፉ ተነገረ


በደቡብ ኦሮምያ በአዶላ ከተማ በፀጥታ ኃይሎችና በተቃውሞ ሰልፎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰው ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡

በደቡብ ኦሮምያ በአዶላ ከተማ በፀጥታ ኃይሎችና በተቃውሞ ሰልፎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰው ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡ የቆሰሉ እንዳለ ተገልጿል፡፡ በከተማዋ የተኩስ ድምፅ ማምሻውን ይሰማ ነበር፡፡ በሻኪሶ ከተማ የሥራ ማቆም አድማው ቀጥሏል፡፡ መንስዔው የለገደንቢ የወርቅ ማዕድን ሥራ ኮንትራት መታደስ እንደሆነ ይነገራል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአዶላ ግጭት የሰው ሕይወት ማለፉ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG