ዋሽንግተን ዲሲ —
አቶ በቀለ ገርባ ህመም የጀመራቸው ከታሰሩ በኋላ መሆኑን ልጃቸው ቦንቱ በቀለ ተናግራለች። ቤተሰብ ጭንቀት ይገባዋል በሚል አባቷ ህመማቸውን ይደብቁ እንደነበርና ባለፈው ቅዳሜ ልትጠይቃቸው ስትሄድ የተለየ ነገር አይታ ምን እንደሆኑ እንደጠየቀቻቸው ገልፃልናለች።
ለጥያቄዋ ያገኘችው ምላሽም "አሞኛል ሀኪም ቤት ውሰዱኝ ስላቸውም ፍቃደኛ አይደሉም" የሚል እንደሆነ ትናገራለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ