ሀዋሳ —
የፓርቲዎች ውኅደት በህገ መንግሥቱ የተቀመጠውን አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማኅበረሰብ ለመገንባት እንደሚያስችል የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ አስታውቀዋል።
የፓርቲዎች ውኅደትና ብልፅግና ፓርቲ “አሃዳዊነትና ያመጣል” እየተባለ የሚቀረበውን ክስ መሰረተ ቢስ ሲሉ አስተባብለዋል።
የፓርቲው አመራሮች በብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም፣ በህገ ደንብና መመሪያ ዙሪያ ዛሬ በሃዋሳ ከተማ በፓርቲው ፅ/ቤት ውይይት ጀምረዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ