አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግሥታቸው ህግና ስርዓትን ለማስከበር መቁረጡንም ተናገሩ፡፡
ጠቅላት ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፉትን መልዕክት ተከታትለናል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው