እጅግ "የለውጥ አቀንቃኝ ወይም ሊበራል ከሆነ እና ሰፊ የሕዝብ ስብጥር ካለው የካሊፎርኒያ አካባቢ የተነሱት ካምላ ሃሪስ በብርቱ የሕግ አስከባሪነት እና ተራማጅ የለውጥ አቀንቃኝነት አልፈው ለዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንታዊ እጩነት በቅተዋል፡፡
የቪኦኤው ማት ዲብል ከካሊፎርኒያ ኦክላንድ ከተማ የምክትል ፕሬዚደንት ሃሪስን የፖለቲካ ጉዞዎች ያስቃኘበትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም