አዲስ አበባ —
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።
“ለፍትህ መስፈን ጠንካራ አቋም ያላቸው የማኅበረሰብ ጠበቃ” በሚል በወዳጆቻቸውየሚወደሱት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም፤ “ጥልቅ የአገር ፍቅር ስሜት የነበራቸውእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ” የሚሏቸውም አሉ።
አስክሬናቸው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ታጅቦ ቅድስትሥላሴ ቤተክርስቲያን ከተወሰደበኋላ ዛሬ መስከረም 26/2013 ዓ.ም በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ (ኢሰመጉ) መስራች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምወዳጆችን አነጋግረን ያጠናቀርነው ዘገባ ለማድመጥ የተያያዘውን የድምፅ ፋይልያዳምጡ።)
-
እስክንድር ፍሬው