No media source currently available
ማክሰኞ መስከረም 19/2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው የአደባባይምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ቀብር ሥነስርዓት ተፈፅሟል። ረጅምዘመናቸው ባገለገሉበት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልደት አዳራሽ በተሰናዳ የመታሰቢያሥነስርዓት ታሪካቸው ተወድሷል።