በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል?


ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ (በግራ)፤ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው (በቀኝ)
ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ (በግራ)፤ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው (በቀኝ)

ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም ፍፁም አስፈላጊ ነው በሚሉ በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ የሽግግር መንግሥት ቢቋቋም ጥሩ ቢሆንም ክፍትና ሁሉን አሣታፊ መድረክ እስከተፈጠረ ብቸኛ መንገድ ላይሆን ይችላል በሚሉ ሁለት አንጋፋ ምሁራን መካከል ውይይት አካሂደናል።

ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም “ፍፁም አስፈላጊ ነው” በሚሉ በአንድ በኩል፣ በሌላ በኩል ደግሞ “የሽግግር መንግሥት ቢቋቋም ጥሩ ቢሆንም ክፍትና ሁሉን አሣታፊ መድረክ እስከተፈጠረ ብቸኛ መንገድ ላይሆን ይችላል” በሚሉ ሁለት አንጋፋ ምሁራን መካከል ውይይት አካሂደናል።

ጡረታ ላይ የሚገኙትና ኒው ዮርክ ከተማ የሚኖሩት የማኅበራዊ ጥናት፣ የቋንቋዎችና የሥነ-አምልኮ ሊቁ ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ በቅርቡ ባወጡት አጭር ፅሁፍ አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን “ጀግና” ብለው ጠርተው የገቧቸውን ቃሎች ያከብሩ ዘንድ በሕገመንግሥቱ ውስጥ መሻሻል አለባቸው የሚሏቸውን አንቀፆችም ጠቋቁመዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ቺካጎ የሚኖሩት የምጣኔ ኃብት ሊቅና መምህር ዶ/ር ጌታቸው በጋሻውም ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ያላቸውን ድጋፍና አድናቆት ገልፀው “ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ጥገናዊ ማሻሻያዎች ሳይሆኑ መሠረታዊ ለውጥ ነው” ብለዋል።

የተያያዙት ሦስት የድምፅ ፋይሎች ውይይቱን በሦስት ክፍሎች ይዘዋል፤ ያዳምጧቸው።

የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል? ክፍል 1
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:58 0:00
የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል? ክፍል 2
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:37 0:00
የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል? ክፍል 3
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG