በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፍልስጤም ደጋፊዎች በዴሞክራቲክ ጉባኤው ለመናገር እንዳልተፈቀደላቸው ተናገሩ

የእስራኤል እና የሃማስ ጦርነት አያያዝን የሚቃወሙት የፍልስጥኤም ደጋፊዎች፣ በዴሞክራቲክ ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ላይ፣ ፍልስጤማውያን አሜሪካውያን እንዲናገሩ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ተናገሩ፡፡

ስለጥያቄያቸው ለሳምንታት ከዲሞክራቲክ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ሲነጋገሩ እንደነበር የገለጹት መሪዎቹ ይህ ሊሆን እንደማይችል ባላፈው ረቡዕ ምሽት እንደተነገራቸው ገልጸዋል።

አንዳንድ የተመረጡ የዴሞክራቲክ ባለሥልጣናት የንቅናቄው ቃል አቀባይ በመጨረሻው ቀን ያቀረበውን ጥሪ ደግፈዋል።

ይህ በፓርቲው የታየው መከፋፈል በአብዛኛው በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ በምክትል ፕሬዝደንት ከማላ ሄሪስ ዙሪያ ጎልቶ ከታየው የፓርቲውን ህብረት ጎልቶ የወጣ ልዩነት ሆኗል ሲል አሶሴይትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG