አዲስ አበባ —
በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ አስፈፃሚ አካላትና በፌደራሉ መንግሥት መካከል ያለው የተበላሸ ግንኙነት ህግን መሠረት ባደረገ አሠራር ብቻ እንደሚፈታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል።
የሃገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር “የተሟላ ዝግጅት አለ” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለተወካዮች ምክር ቤት አባላት ዛሬ ባደረጉት ንግግር። ሃገሪቱ ባለፈው ዓመት “6.1 ከመቶ አጠቃላይ የምጣኔ ኃብት ዕድገት አስመዝግባለች” ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።