በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ር አብይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የክብር ሽልማት ተሰጣቸው


ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአቡዳቢ ከፍተኛ የክብር ሽልማት ሜዳሊያ ተበረከተላቸው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአቡዳቢ ከፍተኛ የክብር ሽልማት ሜዳሊያ ተበረከተላቸው፡፡

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ ሲናገሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና አሕመድና ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ሰላም እንዲመጡ ላበረከቱት አስተዋፅዖ ነው ሽልማቱን ያበረከቱላቸው፡፡

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሶስትዮሽ ውይይት እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ጠ/ር አብይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአቡዳቢ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG