ዋሺንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ “ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድልዩን እንገንባ” በሚል መሪ ርዕስ በሦስት የአሜሪካ ከተሞች ካሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የተዋወቁበትን እና የተወያዩበትን ጉዞ አጠናቀው ዛሬ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሰጡት መግለጫ ጉዟቸው የተሳካ ብዙ ውጤቶችን የአዩበት እንደነበር ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ