ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
የኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተደራሽነት ዕገዳ ፈተና እስከሚያልቅበት ጊዜ ድረስ እንደሚቀጥል ተገለፀ፣ ጥንታውያኑ ቅድመ ሰዎች በሁለት እግር ይራመዱ እንደነብር የሰላም ቅሬት አካል ማረጋገጡ ታወቀ፣ የኬንያ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የባቡር መጓጓዣ ተመርቆ ተከፈተ፡፡
የሚሉትን ርዕሶች በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ