ዋሺንግተን ዲሲ —
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ተባባርያቸውን በመከላከያ ሚኒስትርነት ሾሙ፣ ኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪዋን ለማዳበር የውጭ ሀገራት ተቋራጮች እየፈለገች መሆንዋ ተገለፀ፣ ኢትዮጵያና ሱዳን ስለኅዳሴ ግድብ የሚካሄደው ንግግር ከሽፏል ማለታቸው ግብፅ እንደማትቀበል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ተባባርያቸውን በመከላከያ ሚኒስትርነት ሾሙ፣ ኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪዋን ለማዳበር የውጭ ሀገራት ተቋራጮች እየፈለገች መሆንዋ ተገለፀ፣ ኢትዮጵያና ሱዳን ስለኅዳሴ ግድብ የሚካሄደው ንግግር ከሽፏል ማለታቸው ግብፅ እንደማትቀበል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ