በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በጋዜጦች


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን፣ ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን፣ ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

1መቶ ሦስት የሚሆኑ ስዎች በኢትዮጵያ ምስራቃዊ ክፍል ከተከሰተው ክልላዊ ግጭት ጋር በተያያዘ እንደታሰሩ መንግሥት አስታወቀ፣ 1ሺህ 3መቶ ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ አረብያ መባረራቸውን ኢትዮጵያ ገለፀች፣ ግብጽ በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ዘመቻ የሚያካሄድ አርፊካዊ ቡድን እያደረጃች መሆንዋ ተዘገበ፣ የአረብ ሊግ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ “እጅግ ያሳስበኛል” ማለቷ ታወቀ የሚሉትን ርዕሶች ነው በዛሬው አፍሪካ በጋዜጦች ቅንብራችን የምንመለከተው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ በጋዜጦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG