በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በጋዜጦች


ስለ አፍሪካ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

ጠ/ሚ አብይ አሕመድ በጽህፈት ቤታቸው ገፍተው የገቡት ወታደሮች ለውጡን የማደናቀፍ ዓላማ ነበራቸው ማለታቸው ታውቋል፣ ግማሽ የኢትዮጵያ ካቢኔ አባላት ሴቶች መሆናቸው ተዘገበ፣ በዛላምበሳና በሰንዓ የደራ የንግድ ልውውጥ መጀመሩ ተገለፀ የሚሉትን ርዕሶች ነው በዛሬው አፍሪካ በጋዜጦች ቅንብራችን የምንመለከተው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አፍሪካ በጋዜጦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG