በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ለሚዲያ ነፃነት የነበረው ተስፋ ተሸርሽሯል - ከኢትዮጵያ የተባረረው ጋዜጠኛ ጋርድነር


በኢትዮጵያ ለሚዲያ ነፃነት የነበረው ተስፋ ተሸርሽሯል - ከኢትዮጵያ የተባረረው ጋዜጠኛ ጋርድነር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

በኢትዮጵያ የሚሠሩ ጋዜጠኞች ከመንግሥት ለሚደርስ ከፍተኛ ጫና የተጋለጡ መሆናቸውን እና ይህም የሕዝብን የማወቅ እና መሪዎቹን ተጠያቂ የማድረግን መብት እንደሚጎዳ የኢኮኖሚስት መፅሔት ዘጋቢ የነበረው ቶም ጋርድነር ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።

ኢትዮጵያ ውስጥ በሥራ ላይ በነበረበት ወቅት የኢንተርኔት ላይ ትንኮሳ ይደርስበት እንደነበር እና በፀጥታ ኃይሎች ከበባ እና ድብደባ እንደተፈፀመበት፣ በመጨረሻም ከሀገር ውስጥ እንዲወጣ መደረጉን የገለፀው ጋርድነር እርሱ እና ሌሎች ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት በሚዘግቡበት ወቅት ስላጋጠሟቸው ፈተናዎች ማብራሪያ ሰጥቷል።

XS
SM
MD
LG