በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

'የአባይ ግድብ ለድርድር አይቀርብም' ተባለ


የአባይ ግድብ ግንባታ ለድርድር እንደማይቀርብ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽንስ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሽመልስ ከማል አስታወቁ።

የዛሬው ኢትዮጵያ በጋዜጦች ዝግጅታችን

- የአባይ ግድብ ለድርድር አይቀርብም

- ግብጽ ስለ አባይ ወሀ ለመነጋገር ዝግጁ መሆንዋ ተገለጸ

- የኢትዮጵያ መንግስት ቡና አከማችተው የሚደቡቁትን ለማገድ ዛተ

- ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበራቸውን ለማረጋጋት ተስማሙ የሚሉትን ርዕሶች

ይዞ ቀርቧል።

XS
SM
MD
LG