በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደንቢዶሎ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ


በደንቢዶሎ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችን እና ሌሎች ዜጎችን ለማስለቀቅ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።

የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከት እየተሰራጩ ያሉ የቁጥር መረጃዎች ትክክል አለመሆናቸውንም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መግለጫ የሰጡ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አስረድተዋል። የታገቱት ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ በይፋ የማይነገረው አስከፊ ዜና በመኖሩ እንደሆነ የሚገልጹ መረጃዎችን አጣጥለዋል ባለሥልጣናቱ።

ከአማራ ክልል ተወላጅ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተጨማሪ በአካባቢው ተወላጆችና ነዋሪዎችም ላይ ተመሳሳይ ድርጊት መፈፀሙን በመግለጽም ጥቃቱ ብሄርን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን አብራርተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በደንቢዶሎ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:59 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG