በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በቪኦኤ


ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ሐሣባቸውን ለአሜሪካ ድምፅ አካፍለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባ አካተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ባለፈው ሐሙስ ለዓለም መሪዎች ንግግር ካሰሙና የድርጅቱን ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬሽን ጨምሮ ከሌሎችም አገሮችና ተቋማት መሪዎች ጋር ከተነጋገሩ በኋላ ባለፈው ቅዳሜ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

አስተዳደጋቸውንና ቤተሰባቸውን ጨምሮ የግል ሕይወታቸውንና ካሁን ቀደም በአገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ባከናወኗቸው ተግባራት ዙሪያ፤ በሴቶች ጉዳይ፣ በሃገሪቱ ሠላምና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሣብ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በተለይ ባደረጉት አጭር ቃለምልልስ አካፍለዋል፡፡

ሙሉውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በቪኦኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:47 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG