ዋሺንግተን ዲሲ —
ለሦስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ና የልዑካን ቡድናቸው ይዘው አዳራቸውን ሐዋሳ ከተማ ያደርጋሉ። በአሁኑ ሰዓትም የእራት ግብዣ እየተደረጋላቸው ሲሆን ነገ ጠዋት በኦሮሞ ባሕል የተዘጋጀ የቁርስ ሥነ - ስርዓት ይጠብቃቸዋል ተብሏል።
በአዲስ አበባ ፈረስ ከእነ ጋሻና ጦሩ ተበርክቶላቸዋል በሐዋሳ ደግሞ በሁለቱ ሀገሮች ባንዲራና በአበባ ያሸበረቀ የግመል ስጦታ ቀርቦላቸዋል።
ጽዮን ግርማ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ላዩ ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ ስለ አነጋግራቸዋለች።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ