በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በፍሎሪዳ ክፍለ-ግዛት ኦርላንዶ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ ሌሊት 49 ሰዎች በጅምላ የተገደሉበትና 53 የቆሰሉበት ቦታ በመገኘት ለሰለባዎቹ የመታሰቢያ አበባ አኑረዋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG