በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝትና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥያቄ

የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት
የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት ያሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ተቃዋሚዎችን የማነጋገር ፕሮግራም እንደሌላቸው ግልጽ እየሆነ መጥቷል፤ ሲሉ ጥያቄ ያቀረቡ ፓርቲዎች መሪዎች ተናገሩ።

ፕሬዘዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ አይቀር እኛንም ያነጋግሩን በሚል ያቀረቡት ጥያቄም ይፋ ምላሽ እንዳላገኘ እነዚሁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስረድተዋል።

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG