በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ከዚህ በፊት ይበልጥ ሰላማዊ የበለጸገችና የተባበረች ዓለም ውስጥ ኖረን አናውቅም”ፕሬዝደንት ኦባማ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ “ከዚህ በፊት ይበልጥ ሰላማዊ የበለጸገችና የተባበረች ዓለም ውስጥ ኖረን አናውቅም” አሉ።

ፕሬዘዳንቱ ይህን ማሳሰቢያ የሰጡት በአሁኑ ወቅት ስለ አሸባሪ ድርጊቶች፥ ግድያዎች፥ የንብረት ውድመትና፥ የሰዎች ስቃይ የሚጻፉ ትረካዎች አሁን የምንገኘው በተባባሰ ግጭትና ሁከት ባለበት ዓለም ውስጥ እንደሆነ እያስመሰሉ በሚያቀርቡበት ወቅት ነው።

ፕሬዘዳንት ኦባማ ትላንት እዚህ ዋሺንግተን በተጠራ ዓለምአቀፍ ስብሰባ ላይ ለተገኙ ተሳታፊዎች ሲናገሩ አሁን የምንገኘው ከሁከት በተቃራኒው ዓለም ውስጥ ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።

ዝርዝር ዝገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

“ከዚህ በፊት ይበልጥ ሰላማዊ የበለጸገችና የተባበረች ዓለም ውስጥ ኖረን አናውቅም”ፕሬዝደንት ኦባማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG