አዲስ አበባ —
የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎችና አባላት የኢትዮጵያ ዜግነት ለማግኘት አሁን የያዙትን ፓስፖርት መተው እንዳለበቸው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ የጥምር ዜግነት ጉዳይ በእኔ የሚወሰን ሳይሆን ከሕግመንግሥት ማሻሻያ ጋር የሚታይ ነው ብለዋል ጠ/ሚኒስትሩ፡፡
በሌላም በኩል የእርቅ ኮሚሽን የማቋቋሙ ጉዳይ ከጫፍ መድረሱን አመልክተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ