በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ቃለ ምልልስ


የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ትናንት ረቡዕ ከመንግሥታቸው መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ ቃለ ምልልስ በሃገራቸው ትግራይ ውስጥ ባለው የሰላም መጥፋት ጉዳይ፣ በኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ውዝግብ፣ በአባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ ባለው አለመግባባት በኤርትራና የቀይ ባህር አካባቢ ግንኙነቶቿ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የሚስተዋለውን መቆራቆስ “ከሃገሮቹ የሽግግር ሁኔታዎች ጋር የማይጣጣምና ምክንያታዊነት የጎደለው” ብለውታል።

ትግራይ ውስጥ ያለውን ሁኔታ “ለውጡን በመቃወም ሲደረግ የነበረ ትንኮሳና ድብቅ ዓላማ የነበረው” ሲሉ ቢጠሩትም ትግራይ ውስጥ ተሰማርተዋል ስለሚባሉት የኤርትራ ወታደሮች ግን ምንም አልተናገሩም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00


XS
SM
MD
LG