ዋሺንግተን ዲሲ —
ትላንት የሀገሪቱ ሰሜን ክፍል በ6.1 በሚለካ ርዕደ መሬት ተመቶ ቢያንስ 11 ሰዎች ሞተዋል።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ የተነሳው የመሬት ነውጥ በ6.5 እንደሚለካና በሀገሪቱ ማዕካላዊ ክልል ያማከለ እንደሆነ ታውቋል። የደረሰ ሞትና ጉዳት ካለ አልተገለፀም።
የዩናይትድ ስቴትስ የጂኦሎጂ ወይም የመሬት ምርምር ጥናት ደቡባዊ ፊሊፒኒስ በሌላ ከባድ የመሬት ነውጥ ተመቷል።
ትላንት የሀገሪቱ ሰሜን ክፍል በ6.1 በሚለካ ርዕደ መሬት ተመቶ ቢያንስ 11 ሰዎች ሞተዋል።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ የተነሳው የመሬት ነውጥ በ6.5 እንደሚለካና በሀገሪቱ ማዕካላዊ ክልል ያማከለ እንደሆነ ታውቋል። የደረሰ ሞትና ጉዳት ካለ አልተገለፀም።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ