በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኖቤል የሰላም ሽልማት ምንነትና አንድምታዎቹ


የኖቤል የሰላም ሽልማት ምንነትና አንድምታዎቹ
የኖቤል የሰላም ሽልማት ምንነትና አንድምታዎቹ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የዘንድሮው የሰላም ኖቤል የመሸለማቸውን ዜና ተከትሎ የሽልማቱን ምንነት፣ አንድምታና ፋይዳ መልከት የሚያደርግ ቅንብር ነው።

አቶ አባተ ካሳ ከዚህ ዋሽንግተን ዲሲ .. “የፋይዳ ትንታኔ” የተሰኘው በሥራ አመራር ላይ ያተኮረ መጽሃፍ ደራሲ እና በቅርቡም “ኢትዮክራሲ” በሚል ርዕስ አዲስ የመንግሥት አስተዳደር ሥርዓት የሚያስተዋውቅ ጽሁፍ ለንባብ ያበቁ ባለሞያ ናቸው።

አቶ ክቡር ገና የኢንሽዬቲቭ አፍሪካ ድሬክተር እና የፓን አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ ድሬክተር ናቸው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኖቤል የሰላም ሽልማት ምንነትና አንድምታዎቹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:53 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG