በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሀሰት ዜና እርኩሰት ነው" አቡኑ ፍራንሲስ

Pope Francis book on "Fake News", is pictured in front of St. Peter's Basilica, in Rome, Jan. 24, 2018.
Pope Francis book on "Fake News", is pictured in front of St. Peter's Basilica, in Rome, Jan. 24, 2018.

“የሀሰት ዜና እርኩሰት ነው፤” ሲሉ አቡኑ ፍራንሲስ “የጋዜጠኝነት ሞያን ክቡርነት”የሚያላብስ “እውነትን የመፈለግ፤ የማግኘት ሥራ” እንዲገፉ ሲሉ ጋዜጠኞችን አሳሰቡ።

“የሀሰት ዜና እርኩሰት ነው፤” ሲሉ አቡኑ ፍራንሲስ “የጋዜጠኝነት ሞያን ክቡርነት”የሚያላብስ “እውነትን የመፈለግ፤ የማግኘት ሥራ” እንዲገፉ ሲሉ ጋዜጠኞችን አሳሰቡ።

የሀሰት ዜናን ማሰማት የተለዩ ፍላጎቶችን ተፈፃሚ ለማድረግ በፖለቲካ ውሳኔዎች፤ ላይ ተፈፃሚ ለማድረግ፤ በፖለቲካ ውሳኔዎች ላይ ተፅዕኖ ለማድረግ፤ አለያም ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማግኘትም ሊውል ይችላል፤ ያሉት የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ ይህን የፃፉት በየዓመቱ በወርሃ ግንቦት ከሚወጣው የቤተክርስቲያኒቱ ዓለምቀፍ የኮምዩኒኬሽን ቀን አስቀድሞ የወጣ ነው።

አቡኑ ፍራንሲስ
አቡኑ ፍራንሲስ

አቡኑ ይፋ ያደረጉት ይህ ሰነድ እአአ በ2016 በተካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወቅት ሲሰራጩ የቆዩት የሀሰት ዜናዎች ባስከተሉት አንድምታ ዙሪያ ለወራት የዘለቀ ክርክር የተከተለ ነው።

አቡኑ መልዕክት ሠዎች በተለይ የግል ሃሳብን ከሚያንፀባርቁ የመረጃ ምንጮች ጋር ያላቸው ግንኙነት ውሱን በመሆኑ የተሳሳተውን የሀሰት መረጃ ከእውነተኛው መለየት ያዳግታቸዋል ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG