በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
ዜና
ኢትዮጵያ
አፍሪካ
ዓለምአቀፍ
አሜሪካ
መካከለኛው ምሥራቅ
ኑሮ በጤንነት
ጋቢና ቪኦኤ
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
ቪዲዮ
የፎቶ መድብሎች
ክምችት
Learning English
ይከተሉን
ቋንቋዎች
ፈልግ
ቀጥታ
ቀጥታ
ፈልግ
ወደቀደመው
ወደሚቀጥለው
Breaking News
ዜና
አቡነ ፍራንሲስ ሳልቫ ኪር እግር ላይ ወደቁ
ኤፕሪል 12, 2019
ቪኦኤ ዜና
ቫቲካን ውስጥ ለሁለት ቀናት በተካሄደ መንፈሣዊ ጉባዔ ማብቂያ ላይ አቡነ ፍራንሲስ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርን ጫማ ለመሳም በፊታቸው ወድቀዋል።/ቫቲካን፤ ሚያዝያ 3/2011 ዓ.ም./
አቡነ ፍራንሲስ ሳልቫ ኪር እግር ላይ ወደቁ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ፎቶ ሪፖርታዥ - በደቡብ ሱዳን ላይ ከመከረው የቫቲካን መንፈሣዊ ጉባዔ የተወሰዱ ምስሎች። ይመልከቷቸው።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ቫቲካን ውስጥ ለሁለት ቀናት በተካሄደ መንፈሳዊ ጉባዔ ማብቂያ ላይ አቡነ ፍራንሲስ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርን ጫማ ስመዋል።/ቫቲካን፤ ሚያዝያ 3/2011 ዓ.ም./
አቡነ ፍራንሲስና የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር /ቫቲካን፤ ሚያዝያ 3/2011 ዓ.ም./
በደቡብ ሱዳን ሰላም ጉዳይ ላይ በመከረው ቫቲካን ውስጥ ለሁለት ቀናት በተካሄደው መንፈሳዊ ጉባዔ ማብቂያ ላይ የካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ ተገኝተዋል። /ቫቲካን፤ ሚያዝያ 3/2011 ዓ.ም./
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ
Recommended
ነፃ መገናኛ ብዙኃን ብርቱ ፋይዳ አላቸው
የቪኦኤ ጋዜጠኞች ለዓለም የነፃ ፕሬስ መርኆች ተምሣሌት ይሆኑ ዘንድ በየዕለቱ ጠንክረው ይሠራሉ።
XS
SM
MD
LG
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ