በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካቶሊክ ቤተክርስታያን የሞት ቅጣትን በሚመለከት

ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፍራንስስ የካቶሊክ ቤተክርስትያን የርሳቸውን አመለካከት በመከተል አስተምሮዋን የሞት ቅጣት መኖር የለበትም ወደሚለው እንድትቀይር መጠየቃቸውን ቫቲካን ዛሬ አስታውቋል።

ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፍራንስስ የካቶሊክ ቤተክርስትያን የርሳቸውን አመለካከት በመከተል አስተምሮዋን የሞት ቅጣት መኖር የለበትም ወደሚለው እንድትቀይር መጠየቃቸውን ቫቲካን ዛሬ አስታውቋል።

አዲሱ የካቶሊክ ቤተክርስትያን አጠቃቀም የሞት ቅጣት የህዝብን ደኅንነት ለመጠብቅ ሲባል አንዳንድ ወንጆሎችን በሚመለከት ተገቢ ተድርጎ የታየበት ጊዜ ነበር።

አሁን ግን አንድ ሰው ከባድ ወንጀል ከፈፀመም በኋላ ሰብአዊ ክብሩ የማይሟጠጥ መሆኑን የሚያሳይ ንቃተ ህሊና ከፍ እያለ ነው ይላል።

ካቶሊክ ቤተክርስታያን የሞት ቅጣት በሰው ልጅ ክብር ላይ የሚደረግ ጥቃት በመሆኑ የሞት ቅጣትን ለማስቀረት በቁርጠኝነት ትሰራለች ይላል የቫቲካኑ ትምህርት።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG