በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማይክ ፖምፔዎ ቻይና ላይ ያተኮረ ንግግር ያደርጋሉ


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዎ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዎ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዎ ዛሬ ካሊፎርኒያ ውስጥ ቻይና ላይ ያተኮረ ንግግር ያደርጋሉ።

ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተገኘው መረጃ መሰረት ሚኒስትሩ የሚያደጉት ንግግር "ኮሚዩኒስት ቻይና እና የነጻው ዓለም መጻዒ ሁኔታ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ነው።

የቻይና እና የዩናይትድ ስቴትስ ውጥረት እየተባባሰ መጥቷል፥ ዩናይትድ ስቴትስ ሂዩስተን ቴክሳስ የሚገኘው የቻይና ቆንስላ እንዲዘጋ አዛለች።

XS
SM
MD
LG