በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዣማል ኻሾግዢ ግድያ ምርመራ


የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ

ዩናይትድ ስቴትስ የዣማል ኻሾግዢን ግድያ መመርመሩን ትቀጥላለች። “አሜሪካ ስለግድያው ለመሸፋፈን የሞከረቸው ነገር የለም” በማለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ ተናገረዋል።

ፓምፔዮ በሀንገሪ መዲና ቡዳፔስት ባለው የአሜሪካ ኤምባሲ ሆነው ሲናገሩ ዩናይትድ ስቴትስ አሳዛኙ የዣማል ኻሾግዢን በሚመልከት ምርመራ ማካሄዱን በመቀጠል “ተጨማሪ እርምጃ መውሰዱን ትቀጥላለች ብለዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ባለፈው ጥቅምት ወር ኢስታንቡል በሚገኘው የሳውዲ አረብያ ኤምባሲ ውስጥ ለተፈፀመው ግድያ ተጠያቂ ማነው? ለሚለው ምላሽ ለማግኘት የሰጠው የጊዜ ገደብ ግን ባለፈው አርብ አልፏል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG