በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማይክ ፓምፔዮ በእስያ ሃገሮች መሪዎች ስብሰባ ላይ ቻይናን አወገዙ


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ የቻይናን “ብዝበዛ ሙስናና የማስፈራራት ተግባር” ያሉትን አውግዘዋል። ፖምፔዮ ውግዘቱን ዛሬ ያሰሙት በእስያ ሃገሮች መሪዎች የከፍትኛ ደረጃ መድረክ በተገኙበት ወቅት ነው።

ዋሺንግተን በእነዚህ ሃገሮች እየሰረፀ ያሄደውን የቻይና ተፅዕኖን የመገዳደር ዓላማ እንዳላት ታውቋል። ቶክዮ በተካሄደው ስብሰባ የተሳተፉት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጃፓን ህንድና አስውትራሊያ ሲሆኑ ቻይና ሰለኮሮናቫይረስ ግልፅነት አላሳየችም። በጎረቤቶቿ ሀገሮች ላይ የምታንፀባርቀው የሃያልነት መንፈስም፣ እየጨመረ ሄዷል የሚል ቅሬታ እንደሚሰማ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG