ዋሺንግተን ዲሲ —
በአውሮፓ በሚያደርጉት ጉብኝት የመጀመርያው ነው ተብሏል።
የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ ሞርጋን ኦርታጉስ ዛሬ በገለጹት መሰረት ፓምፔዮ “የኢራን እስላማዊ ሪፑብሊክ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ስለምትወስዳቸው የዛቻ እርምጃዎችና ስለምትሰጣቸው መግለጫዎች” ለመነጋገር ከአውሮፓ አጋሮች ጋር በብራሰልስ ይገናኛሉ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ “ከወጋኞቻቸንና ከአጋሮቻችን ሃገሮች ጋር በቅርብ መስራቱንና በመካለኛው ምሥራቅ እንዲሁም በዓለም ዙርያ የጋር ጥቅማችን መጠበቁን ለማረጋገጥ መስራትን ይቀጣሉ” ሲሉ ቃል-አቀባይዋ ገልጸዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ