አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ ተከልክለው የቆዩ የጥበብ ሥራዎችም ለመድረክ መንገድ መክፈቱ እየታየ ነው፡፡ ፈጠራዎች እንደሚበረታቱ፣ የበለጡ ሥራዎችም እንደሚሰሩ ባለሞያዎች ተስፋቸውን ገልፀዋል፡፡
አንጋፋው አርቲስት ተክሌ ደስታ ከገዛ ሀገሩ እንዲባረር ምክንያት የሆነው “መንታ መንገድ” የተሰኘ የመድረክ ሥራ ሰሞኑን በብሄራዊ ቲያትር የፊታችን ጥር 5/2011 ዓ.ም ለዕይታ እንደሚበቃ እየተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ