Print
አሥር በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ ስም የተደራጅ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የፖለቲካ አቋማቸውን የሚያሳይ መግለጫ ተፈራረሙ። በአቋም መግለጫቸው ሁሉን አቀፍ ቀጣይ ሃገራዊ ውይይት እና ድርድር ለማካሄድ የብሄረሰቦች ጥናት ተቋምም እንዲቋቋም መስማማታቸው ተመልክቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available