No media source currently available
በድሬዳዋ የፖልዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ። ፖልዮ እአአ 2019 በሶማሊያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቆ ነበር፡፡ ድሬዳዋ በሚካሄደው የክትባት ዘመቻ 61ሺ ህፃናትን ለመከተብ መታቀዱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቋል።