በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሚዙሪ ክፍለ ግዛት ፖሊስ ከ80 በላይ ሰላማዊ ሰልፈኞችን አሰረ

የሚዙሪ ክፍለ ግዛት መዲና ሴንት ሉዊስ ፖሊሶች በከተማይቱ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ መስኮቶች በመሰባበራቸው ከ80 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን እንዳሰሩ ገልጸዋል።

የሚዙሪ ክፍለ ግዛት መዲና ሴንት ሉዊስ ፖሊሶች በከተማይቱ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ መስኮቶች በመሰባበራቸው ከ80 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን እንዳሰሩ ገልጸዋል።

አንድ ጥቁር አሜሪካዊን የገደለ ነጭ የቀድሞ ፖሊስ ፍርድ ቤት ቀርቦ በነ መለቀቁን በመቃወም የተካሄደው ስለፍ ሰላማዊ የነበረ ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች መስኮቶችን ሰባብረዋል ይላሉ ፖሊሶቹ።

የፖሊስ ኃላፊ ላሪ ኦቱሊ አንዳንድ ሰዎች ፖሊሶችን ደብድበዋል። ድንጋይ ወርውረውባቸዋል ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG