በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካዊቷ ገጣሚ ሉዊስ ግሉክ የዓመቱን የሰነ ጽሁፍ ኖቤል ሽልማት አገኙ


FILE - A national employee shows the gold Nobel Prize medal.
FILE - A national employee shows the gold Nobel Prize medal.

አሜሪካዊቷ ገጣሚ ሉዊስ ግሉክ የዓመቱን የሰነ ጽሁፍ ኖቤል ሽልማት አግኝተዋል። የስዊድሹ አካዳሚ እንዳለውም፣

“የሚያደምቅ፣ የነፍስ ወከፍ ህልውናን ሁለንተናዊ የሚያደርግ፣ የማይስት የሥነ ግጥም ድምፅ” ሲል ኖቤል ተሸላሚዋን ሉዊስ ግሉክን አሞግሷል።

ሉዊስ ግሉክ 12 የግጥም ስብስቦችን አሳትመዋል። ከዚህ ቀድሞ የፑልትዘርና የናሽናል ቡክ ሽልማቶች አግኝተዋል።

እያንዳንዳቸው የኖቤል ተሸላሚዎች፣ 1.1 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG