አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ ባሰሙት ንግግር "ሁሉም ስው ከጀኔራል ታደሰ ብሩ የዓላማ ፅናትን መማር አለበት" ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
በፍቼ ከተማ የተገነባው የጄነራል ታደሰ ብሩ መታሰብያ ሃውልት እና የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከል ትናንት ተመርቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ ባሰሙት ንግግር "ሁሉም ስው ከጀኔራል ታደሰ ብሩ የዓላማ ፅናትን መማር አለበት" ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ