አዲስ አበባ —
ግጭት የነበረባቸው የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡
ጠ/ሚኒስትሩ ዛሬ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የሰጡትን መግለጫ መነሻ ያደርገው እስክንድር ፍሬው ለዛሬ አጠር ያለ ዘገባ ልኳል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው