በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጠ/ሚ ዐብይ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት


ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ሰኔ 15 ቀን በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተፈፀሙት ግድያዎች ግንኙነት እንዳላቸው ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡

መንግሥት የሰኔ 15ቱን ክስተት የያዘበት ሁኔታ እጅግ ኃላፊነት የሞላበት እንደሆነም አስረድተዋል፡፡ አስደናቂ የሚባል አመራር ነው የተከናወነው ብለዋል፡፡ መንግሥት የድርጊቱ ተጠርጣሪዎች ለመያዝ በሚል የተቃውሞ ድምፆችን ያፍናል በሚል ከአንዳንዶች ወገኖች የሚሰነዘሩ አስተያየቶችንም ማጣጣላቸው ይታወቃል በዚሁ በጋዜጣዊው መግለጫ፡፡ በርሳቸው የሚመራው የለውጥ ቡድን በዲሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ላይ ያለው አቋም አለመቀየሩንም ጠቅላት ሚኒስትሩ አብራርተዋል፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ መንግሥት ከዲሞክራሲና ከሰብዓዊ መንግሥት አያያዝ አንፃር ያሉ ሁኔታዎችን ለማሻሻል እየሰራ ስለመሆኑ በቂ አመላካቾች እንዳሉ አንድ ዓለምቀፍ ተንታኝ ተናግረዋል፡፡

ከመንግሥት ምላሽ አንፃር የቀጠሉ ችግሮች መኖራቸውን እኝሁ ተንታኝ ያስረዳሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በጠ/ሚ ዐብይ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG